Schools

"Gubae Bet" students

Recently, our organization had the privilege of providing aid to "Gubae Bet" students at Mertulemariam Monastery who tragically lost their dormitory and school in a devastating fire. With the loss of their living and learning space, many students were facing the prospect of leaving their studies and relocating elsewhere. Thank you for the generosity of our community in North America and Europe, we were able to send critically needed assistance to ensure that these students could remain at their school and start rebuilding their lives.

Our coordinators in the ground worked tirelessly to ensure that the students received a onetime immediate cash stipend, offering not just the cash aid but also hope in a challenging time. We are grateful to all who made this possible and are committed to continuing to support these students as they rebuild their lives and pursue their calling and serve their church and the community.

Support

Aid distribution to the displaced

The war in Ethiopia has displaced countless families, forcing them to leave behind their homes and dreams. But for many of those we assist, this displacement is not their first journey—they were originally from these same local communities, having left in search of a better future. Now, they have returned, not by choice, but because conflict has uprooted them once again. The communities they left behind are now struggling themselves, facing economic hardships and limited resources. While families and neighbors have welcomed them back, the weight of this crisis is heavy, with host communities barely able to sustain their own needs, let alone provide for those returning with nothing.

Our organization, with the help of coordinators from the local community, is working with displaced families and local communities to provide essential food relief. As we continue our work supporting the displaced families and struggling local communities, we want to take a moment to express our deepest gratitude to those who have stood with our organization. Mertulemariam community members in North America and Europe your generosity has made a real difference in the lives of those facing unimaginable hardship. Because of you, families who have lost everything are finding hope. Communities that are struggling are receiving the support they need. Thank you to you and your families.

Investment

በእነብሴ ሳር ምድር ወረዳ ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች

ወደ ኢንቨስትመንት ለመግባት ያሉ ምቹ ሁኔታዎች
  • መንግስት ለኢንቨስተመንቱ ልዩ ትኩረት መስጠት
  • በቀላሉ ሰልጥኖ ወደ ስራ ሊገባ የሚችል አምራች ሀይል መኖሩ
  • የተለያዮ ዐይነት የሰብል ምርቶችን ለማምረት የሚያሰችል ሰፊ ምህዳር መኖሩ
  • የጉልበት ዋጋ በአነፃሩ ተመጣጣኝ መሆኑ
  • የሊዝ ፋይናስ እና ፕሮጀክት ፋይናንስ የብድር አቅርቦት አማራጮች መኖራቸው ወ.ዘ.ተ
ወደ ኢንቨስትመንቱ ለሚገቡ ሁሉ የተፈቀዱ ማበረታቻዎች
  • በተፈቀደላቸው ዘርፎች ከ2-15 ዓመት ከገቢ ግብር ነጻ መብት ተጠቃሚ መሆን
  • በገቢ ግብር ነጻ ዘመን ኪሳራ የገጠመው ፕሮጀክት የገቢ ግብሩን ግማሽ ግዜ ኪሳራውን እንዲያስተላልፍ መፈቀዱ
  • የካፒታል እቃዎች /ማሽነርዎችን / የግንባታ እቃዎችን ፣መለዋወጫዎችንና ተሽከርካሪዎችን ከጉምሩክ ቀረጥ ነጻ ማስገባት የሚችል መሆኑ
  • በአጠቃላይ ወረዳችን ለኢንቨስትመንት ምቹና እምቅ የተፈጥሮ ሀብት ባለቤት በመሆኗ ይህን እምቅ ሀብት ወደ ተግባር በመቀየር በወረዳችን ኢንቨስትመንት በማስፋፋት የህዝባችንን ተጠቃሚነት እናረጋግጥ።
History and Heritage

ቅርሶችና ታሪክ

መርጡለ ማርያም ገዳም የምትገኘው በጎጃም ክፍለ ሃገር በእነብሴ ሳር ምድር ወረዳ ርእሰ ከተማ መርጡለ ማሪያም ሲሆን ከአድስ አበባ ሰሜናዊ አቅጣጫ ከባህር ወለል በላይ በ2405 ሜትር ከፍታ በመኪና መስመር ደግሞ በደጀን ደብረ ወርቅ ግንድወይን መስመር 364 ኪሜ ርቀት ላይ ትገኛለች። በዚች ቅድስት ቦታ ከሚገኙ ቅርሶች ውስጥ መካከል

  • ኦሪትና ወንጌልን በአንድነት የሚያሰቆጥር ረጅም እድሜ ያለውቤተ ህንጻ መቅደስ
  • ሙሴ ያመጣው ባለ 6 ገጽ የድንጋይ ሃውልት
  • ከኦሪት ሌዋውያን ጀምሮ እስከ ራእይ ዮሃንስ በህብረ ቀለማት የተጻፉና በወርቅየተዥጎረጎሩ በርካታ ቅርስነት ያላቸው መጽሐሕፍት
  • በ 300 ዓ.ም የነበረ የአብርሃ ወአጽብሃ የወርቅ መስቀል
  • በ 445 ዓ.ም የተጻፈ ግዕዙን በገዕዝ የሚተረጉም አርባዕቱ ወንጌል
  • የአጼ ገላውዲዎስ ዳዊት
  • የአጼ በአደ ማሪያም የራስ ቁርና የወርቅ ለምድ
  • የንግስት ኢሌኒ ክብር ካባና የብር ቃንጫ
  • ልዪልዪ የብርና የወርቅ መስቀሎች
  • ልዪ ልዪ የብርና የወርቅ አክሊሎች
  • የወርቅና የብር ከበሮ
  • የብር መነሳንሶች
  • የግራኝ አህመድ የክብር ልብሶች( ቀሚስ)
  • የአብርሃና አጽብሃ የብር ዘውድ
  • የእቴጌ ምንትዋብ (የአጼ ቴወድሮስ ባለቤት) የክብር ልብሶች
  • በወርቅና በብር ያጌጡ የመሳንፍቶችና የመኳንንት የክብር ልብሶች
  • የጻዲቁ ዮሃንስ የክብር ልብሶች

Education

1 Book for 1 student

Most of our members are people who have some roots in Enbse Sar Midir. But whatever your history, whatever your age or origins we invite you to come together with us in this historical opportunity to participate in changing the lives of the local people.

Education is the key to a better future. We believe that every child deserves a quality.

Read More
Religion

New Cathedral Church

በመርጡለ-ማርያም ገዳም እየተሰራ ላለው ካቴድራል ቤተክርስቲያን ምዕመናን በገንዘባቸው፣ በእውቀታቸው እና በጉልበታቸው በመረባረብ እንዲህ እየተሰራ ይገኛል

የገዳሟ ተወላጆች እና በመላው ዓለም የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች ምእመናንም በገንዘብ በጉልበት በጸሎት የተቻላቸውን እንዲያደርጉ እና የበረከት ተካፋይ እንድትሆኑ እናሳስባለን !!!